የጣናን እና የህዳሴ ግድብን አካባቢ የሥነ ምሕዳር ችግሮች ለመቅረፍ ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልግ የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር የህዳሴ ግድብ፣ የጣና አካባቢ ሥነ ምሕዳር እና የውኃ ሃብት አሥተዳደር ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ የወንድወሰን መንግሥቱ፤ የሕዳሴ ግድብ እና የጣና ሐይቅ አካባቢ ሥነ ምሕዳር ችግሮችን መቅረፍ ተገቢ መኾኑን ተናግረዋል። ኀላፊው ከፍተኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply