የጣና ሐይቅን ደኅንነት ለመጠበቅ በአካባቢው ያሉ ረግረጋማ ቦታዎችን ማልማት አስፈላጊ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ በጣና ሐይቅ እና በአካባቢው ላይ ያለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ የገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ጌታቸው ጀንበር (ዶ.ር) በጣና ሐይቅ ላይ እየተስፋፋ ያለው እንቦጭ አረም እና ወደ ሐይቁ በጎርፍ አማካኝነት የሚገቡ ኬሚካሎች ሐይቁ ላይ ጉዳት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply