የጣና ሞገዶቹ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ በ2023/24 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ 60 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው ሃማዲ አግሬቢ ኦሊምፒክ ስታዲየም ይከናወናል።ክለቦቹ መስከረም 6/2016 በአበበ ብቄላ ስታዲየም ባደረጉት የመጀመሪያ ጨዋታ በሀብታሙ ታደሰ ግቦች ባሕር ዳር ከነማ 2 ለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply