የጣና ሞገዶቹ ባሕርዳር ከተማ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የጣና ሞገዶቹ ባሕርዳር ከተማ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረጎላቸዋል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ እና የከነማ እግር ኳስ ክለብ የበላይ ጠባቂ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ክለቡ ባሕርዳር ሲገባ ባደረጉት ደማቅ አቀባበል የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። መላው የከተማችንና አካባቢው ማኅበረሰብ ፣ የክለቡ አመራርና ደጋፊዎች እንዲሁም የክለቡ ተጫዋቾችና አሠልጣኞች በነበራቸው የፀና ትግል ለከተማችን ድምቀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply