የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በዛሬው እለት ደም ለግሰዋል።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ተገኝተው ደም በመለገስ ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን አጋርነት ማሳየታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

The post የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply