የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም ለጤና ዘላቂ የልማት ግቦች እና ለኮሮና ቫይረስ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ፕሮጀክት በዓለም ባንክ በኩል የሚደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ተፈጻሚነት ማፋጠን በሚቻልበት ዙሪያ መክረዋል።
በተመሳሳይ በኢትዮጵያ የጤና ሴክተር ሽግግርን ለመደገፍ ስራዎች ሊሰሩባቸው በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያም ምክክር ማድረጋቸው በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ያወጣው መረጃ አመልክቷል።

The post የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply