“የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል በጤና ኢኖቬሽን የተገኙ ውጤቶችን ማዝለቅ እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል” ጤና ሚነስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የጤና አገልግሎት ጥራትን፣ ደኅንነትን እና ፍትሐዊነትን ለማሻሻል የጤና ሥርዓት ኢኖቬሽንን ማጎልበት” በሚል መሪ መልእክት በጤና ሚነስቴር የተዘጋጀው 8ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ክብካቤ ጥራት ጉባኤ ተጠናቅቋል። በጉባኤው በአነስተኛ ፍይናንስ፤ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ኢኖቬሽን የሚጫወተው ሚና ምን መኾን አለበት በሚለው ርእሰ ጉዳይ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የጉባኤው የሁለቱ ቀን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply