የጤና አገልግሎቱ ፍትሐዊ እና ተደራሽ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናዊ ዲጂታል የጤና መረጃ አሥተዳደር ሥርዓትን በመዘርጋት የጤና አገልግሎቱ ፍትሐዊ እና ተደራሽ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት የክልል ጤና ቢሮዎች እና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ባለፉት አስርት ዓመታት እንደ ሀገር በተሠራው የጤና መረጃ አያያዝ ሥርዓትን የማዘመን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply