የጥላቻ ንግግር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊ ምስቅልቅሎችን እያስከተለ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥላቻ ንግግር በሀገራችን ዘርፈ ብዙ መስቅልቅል ላስከተሉ ግጭቶች እንደ አንድ ገፊ ምክንያት ተደርጎ በብዙዎች ይጠቀሳል። ያደረሰውን ጉዳት የሚተነትኑ የጥናት ውጤቶችም ታትመዋል። በጥላቻ ንግግር ሳቢያ የቤተሰብ አባሎቻችን ተገድለዋል ያሉ ዜጎችም ጉዳዩን ወደ ፍርድቤቶች ሲወስዱ ተስተውሏል። ይህም ሆኖ ግን የጥላቻ ንግግር ድርጊት ሲቀንስ ወይም ሲገታ አልተስተዋለም። ይልቁንም ጊዜ እየጠበቀ ማገርሸቱን ቀጥሏል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply