የጥምቀቱ አድማቂዎች!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ ጎንደር አንዷ ናት። በዓሉ በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽኦ ካላቸው የተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል ዋናዎቹ በከተማው በማኅበር የተደራጁ ወጣቶች ናቸው። ወጣቶች የባሕል አልባሳትን ከማስተዋወቅ ጀምሮ የአካባቢ ጽዳት የመጠበቅ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply