የጥምቀትን በዓል በሰላም፣በፍቅር፣በአንድነትና በመተባበር ማክበር ይገባናል” የማእከላዊ ጎንደር ሀገረ-ስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ

ጎንደር:ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማእከላዊ ጎንደር ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ለ2015 ዓ.ም የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ እና የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል። ጥምቀት የእያንዳንዱ ክርስቲያን የመዳን ምልክት ነው ያሉት ብጹዑ አቡነ ዮሐንስ የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በሰላም ፣በፍቅር ፣በአንድነትና በመተባበር ማክበር ይገባናል ብለዋል። የሳይጣንን ሥራ ለማፍረስ፣ከሃጢያት የነጻ አዲስ ሕይወት የተሰጠበት ታላቅ በዓል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply