“የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል” የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት

ባሕርዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘራዳዊት ኃይሉ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ ሰጥተዋል። “ጥምቀትን በጎንደር “በርካታ የሀገር ውስጥና የባሕር ማዶ እንግዶች የሚታደሙበት ነው።ሥራ አስኪያጁ እንዳሉት የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓጋል፡፡ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እንግዶቻችን ያለምንም ስጋት ጥምቀትን በጎንደር አክብረው እንዲመለሱ የሚያስችል ዝግጅት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply