የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረስብከት መግለጫ ሰጠ።

አዲስ አበባ :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ናቸው። ከከተራ ጀምሮ የሚከበረውን የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ከአንድ ሺህ አምስት መቶ አመት ጀምሮ በአደባባይ ሲከበር የቆየ በዓል ነው ብለዋል ብፁዕነታቸው ። ብፁዕነታቸው እንዳሉት መጽሐፍ ቅዱስ በጥምቀት ዳግም መወለድን፣ መታደስን አገኘን ይላል ብለዋል። ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ተነስተው ኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply