የጥራት ደረጃቸው አነስተኛ የሆነና ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ብረታብረቶች የመረከብና የማጓጓዝ ሥራ እየተሰራ ነው

  ዕረቡ ግንቦት 24 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ተገዝተው የጥራት ደረጃቸው አነስተኛ የሆነና፤ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ብረታ ብረቶችን የመረከብ እና የማጓጓዝ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ንብረት አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው…

The post የጥራት ደረጃቸው አነስተኛ የሆነና ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ብረታብረቶች የመረከብና የማጓጓዝ ሥራ እየተሰራ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply