የጥበበ ግዮን ሆስፒታል ሰራተኞች በወለጋ ለተጨፈጨፉ አማራወች ሀዘናቸውን ገልፀው የተቃውሞ ድምፅ እያሰሙ ነው! ባህር ዳር የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ሰራተኞች ድምፃችን በግፍ ለተገደለ…

የጥበበ ግዮን ሆስፒታል ሰራተኞች በወለጋ ለተጨፈጨፉ አማራወች ሀዘናቸውን ገልፀው የተቃውሞ ድምፅ እያሰሙ ነው! ባህር ዳር የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ሰራተኞች ድምፃችን በግፍ ለተገደለ ወገናችን በማለት ሀዘናቸውን አሰምተዋል። ሰባዊነት የሙሉ ሰውነት ምልክት ነው ። © ሰጡ ብርሃን አሻራ ሚዲያ ሰሜን አሜሪካ

Source: Link to the Post

Leave a Reply