የጥበብ ሰው ሽኝት!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተወለደው ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ በምሥራቅ አቅጣጫ የመጡትን ወዳጆቿን በፍቅር፤ ጠላቶቿን ደግሞ አይበገሬነቷን አሳይታ በምትሸኘው ድሬድዋ ነው፡፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የእንግዳ ተቀባይነት እና የመቻቻል ተምሳሌት በኾነችው ድሬ 1940 ዓ.ም እንደተወለደ የሚነገርለት ታላቁ የሙዚቃ ሰው ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በጥበቡ ዓለም ውስጥ አሳልፏል፡፡ ታላቁ የጥበብ ሰው ቤተሰቦቹ የሰጡት መጠሪያ ስም አሊ መሐመድ ሲኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply