You are currently viewing የጥንቃቄ መልዕክት ለሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዎች! መነሻውን ከሚሴ ያደረገ የልዩ ዞኑ ሚሊሾችን ያዋቀረ ሃይል ከ10 እስከ 15 በሚደርሱ ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ወደ ሸዋሮቢት ከተማ እየገባ ነው። ከ…

የጥንቃቄ መልዕክት ለሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዎች! መነሻውን ከሚሴ ያደረገ የልዩ ዞኑ ሚሊሾችን ያዋቀረ ሃይል ከ10 እስከ 15 በሚደርሱ ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ወደ ሸዋሮቢት ከተማ እየገባ ነው። ከ…

የጥንቃቄ መልዕክት ለሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዎች! መነሻውን ከሚሴ ያደረገ የልዩ ዞኑ ሚሊሾችን ያዋቀረ ሃይል ከ10 እስከ 15 በሚደርሱ ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ወደ ሸዋሮቢት ከተማ እየገባ ነው። ከወደ ደብረ ብርሀን ከተማ አቅጣጫም ዙ 23 የያዘ አንድ ሻለቃ ወደ ሸዋሮቢት ከተማ እየተጓዘ ነው ሲሉ የአማራ ድምፅ ምንጮች ጠቁመዋል። በከተማዋ ዙሪያ ባሉ ተራራማ ስፍራዎች ላይ ዙ23 መጠመዱም ተሰምቷል። በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ይህ የብልፅግና ቡድን ወታደር በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ጦርነት መክፈቱ ስለማይቀር ስለሆነም ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲደረግም የአማራ ድምፅ ምንጮች አሳስበዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply