የጥጥ ምርት የገበያ ትስስር ባለመኖሩ ለኪሳራ መዳረጋቸውን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ ባለሀብቶች ገለጹ።

ሁመራ :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰሊጥ ፣ ጥጥ ፣ ማሽላና ማሾ በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል በዋናነት ይጠቀሳሉ ። በዞኑ በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ4 መቶ 40 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በተለያዩ ሰብሎች ለምቷል፡፡ ከዚህም ከ6 ሚሊዮን ኩንታል ምርት በላይ ተሰብስቧል። በባለፈው ዓመት የጥጥ ምርታቸውን በተሻለ ዋጋ መሸጣቸውን የነገሩን አቶ ብርሃኔ በዓታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply