የጦርነቱ ሁኔታ- ዘገባ – ግርማካሳ

የጦርነቱ ሁኔታ- ዘገባ ዘግርማ #ግርማካሳ 11/2/2021   ወያኔ ከትግራይ ስትወጣ መጀመሪያ የያዘችው ኮረምን ነው። ኮረም የተያዘው መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል በአሻጥር እንዲለቅ ከተደረገ በኋላ ነበር። ኮረም ብላ፣ አላማጣ፣ ዋጃ፣ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ጎብዬ፣ መርሳ፣ ሁርጌሳ፣ ዉጫሌ፣ ሃይቅ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ እያለች ባቲ ደርሳለች። ወያኔ ባቲ ለመድረስ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የትግራይ ወጣቶች ሕይወት ገብራለች። በጣም ብዙ። ታጣቂዎችን እንደ ማዕበል እያስመጣች። የምታስመጣውም በኮረም፣ በወልዲያ ፣ ቆባ እያደረገች ነው። ረጅም ርቀት ነው ታጣቂዎቿን የምታመላልሰው። መኪናዎች ታጣቂ ለማመላለስ ከሰሜን ወደ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply