
በተለያዩ አገራት በሚካሄዱ ጦርነቶች ስለ ጦር ምርኮኞች እንሰማለን። ሁለት ተፋላሚ ወገኖች አንዳቸው በሌላቸው ላይ ነጥብ ከሚያስቆጥሩባቸው መንገዶች አንዱ ተደርጎም ይወሰዳል። ዓለም አቀፍ ሕግ፣ በጦርነት ወቅት በተቀናቃኝ ቡድን እጅ የሚወድቁ ወይም በፍቃዳቸው እጅ የሚሰጡ ተዋጊዎች ከተያዙ በኋላ ቆይታቸው ምን መምሰል እንዳለበት ይደነግጋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post