አዲስ አበባ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተሟላ የሠራዊት ቁመና እና አሠራር ተዘርግቶ የጦር ሠራዊት የተቋቋመበት 116ኛው የሠራዊት ቀን በድምቀት ይከበራል” ሲል መከላከያ ሚኒስቴ ገልጿል፡፡ በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት 12 አባላት ያሉት የመንግሥት ሠራዊት ሲቋቋም ፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ የሠራዊቱ አለቃ ኾነው ተሾመዋል። ይህ የኢትዮጵያ መደበኛ መንግሥታዊ ሠራዊት የተቋቋመበት 116ኛ ዓመት የሠራዊት […]
Source: Link to the Post