የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር ተገኝተው የሰሜን ምዕራብ እዝን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር ተገኝተው ምዕራብ እዝን እየጎበኙ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር የሚገኘውን የሰሜን ምዕራብ እዝ ደረጃ ሦስት ሆስፒታልን ጎብኝተዋል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊውጂን ጨምሮ ከፍተኛ የጦር ጄኔራል መኮንኖች ተገኝተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply