የጨቅላ ሕፃናት ወተት እና ማሟያ ምግቦች ንግድን የሚቆጣጠር መመሪያ ተግባራዊ ሆነ

የኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን አስገዳጅ የሆነ የጨቅላ ሕፃናት ወተት እና አልሚ ወይም ማሟያ ምግቦች ንግድ የሚቆጣጠር እና ሥርዓት የሚያሲዝ መመሪያ ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ ተፈጻሚ ማደረግ መጀመሩን አስታውቋል። የሕፃናት ምግብ ቁጥጥር የሚል ሥያሜ የተሰጠው መመሪያው፣ አግባብ ባልሆነ መንገድ ጨቅላ ሕፃናትን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply