የጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሆስፒታል የካንሰር እና ልብ ህክምና አገልግሎቱን ማሳደግ የሚችል የሕንፃ ግንባታ እያከናወነ አንደሚገኝ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር በስሩ የሚገኙ ሆስፒታሎች እና የአገልግሎት ተቋማት ማስፋፊያ ሥራዎችን ለሕዝብ ተወካዮች ምከርቤት አባላት እያስጎበኘ ነው። በጉብኝቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤን ጨምሮ የጤና፣ ማኅበራዊ፣ ባሕል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሳቢ ወርቅሰሙ ማሞ እና የምከርቤት አባላት ጉብኝት እያካሄዱ ነው። ለምክር ቤት አባላቱ ማብራሪያ የሰጡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply