የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ባቀረበችው ሃሳብ ለመደገፍ ተስማማ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረበችውን ባለሦስት ክፍል የሰላም አማራጭ ለመደገፍ ስምምነት ላይ ደረሰ። የተኩስ አቁም አማራጩ ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ በሐማስ የተያዙ የእስራኤል ታጋቾች እንዲለቀቁ እና የፍልስጤም እስረኞች በምትኩ ከእስር ነፃ እንዲወጡ የሚል ነው፡፡ የሰላም አማራጩን ከ15 የጸጥታው ምክር ቤት አባላት 14ቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply