“የጸጥታ ሁኔታው የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጥሯል” የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር

ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩ የሥራ እድል ፈጠራ እንቅፋት ኾኖ መቆየቱን የደቡብ ጎንደር ዞን ሥራና ሥልጠና መምሪያ ገልጿል። በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ፖለቲካዊ፣ ማኀበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች ተፈጥረዋል። ለወጣቶች የሥራ እድል እንዳይፈጠርም ችግር ኾኖ ቆይቷል። የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ ምክትል ተወካይ ኀላፊ ወርቅነህ ባይሌ በ2016 በጀት ዓመት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply