የጸጥታ መዋቅሩ በቅንጅት በመሥራት የአካባቢውን ሰላም ማስፈን እንደሚገባው ኮሎኔል ሃብቱ ከበደ አሳሰቡ።

ደብረ ማርቆስ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ የጸጥታ አካላት 2ኛ ዙር ሥልጠና በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው ላይ የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ ኮሎኔል ሃብቱ ከበደ ማኅበረሰቡ የተረጋጋ ሕይወት እንዲኖረው እና በዞኑ የተገኘው አንፃራዊ ሰላም እንዲቀጥል የጸጥታ አካላት ሥልጠናውን በተገቢው መከታተል እንዳለባቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply