የጸጥታ ችግሩ የታቀደውን ገቢ ለመሠብሠብ እንቅፋት እንደፈጠረበት የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ግብር መክፈል ለአንድ ሀገር እድገት እና ልማት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ነው ያለው መምሪያው ግብር ከፋዩ ማኅበረሰብ ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን ሊወጣ እንደሚገባ አሳስቧል። የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ የጸጥታ ችግሩ የታቀደውን ገቢ ለመሠብሠብ ተግዳሮት እንደኾነበት ነው የገለጸው። በመምሪያው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን ዋና የሥራ ሂደት አስተባባሪ እሸቱ ሽፈራው በጸጥታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply