“የጸጥታ ችግር የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንቅፋት ኾኖ ቆይቷል” የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከ1 ሚሊዮን 232 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ነበር። እስከ ግንቦት አጋማሽ ከ609 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ መረጃ ያሳያል። ወጣት ስማቸው እሸቴ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ ውስጥ የሥራ እድል ተጠቃሚ ከኾኑት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply