“የጸጥታ ኀይሉ በቅንጅት ባደረገው ተሳትፎ ደብረ ብርሃን አንፃራዊ ሰላም ላይ ናት” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት

ደብረ ብርሃን: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ኀይሉን ለማጠናከር ያለመ ወቅታዊ ግምገማዊ የሥልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው። ሥልጠናው ከጥር 22/2016 ዓ.ም እስከ የካቲት 1/2016 ዓ.ም ለተከታታይ 10 ቀናት ይቆያል። በመድረኩ ላይ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የኮማንዶ እና አየር ወለድ ምክትል አዛዥ እንዲሁም የሸዋ ኮማንድ ፖስት ምክትል ሠብሣቢ ብርጋዴር ጄኔራል አበባው ሰይድ ተገኝተዋል። ሥልጠናው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply