የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቁን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ሀገሪቱ የተከበረው 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል ገልጿል። የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል ሕዝቡን ከጎኑ በማሰለፍ ሰላም እና ደኅንነት የማስከበር ሥራውን በብቃት ተወጥቷል ብሏል። በጸጥታው ባስከበር ላይ የተሰማሩት የጸጥታ አካላት ደከመን ሰለቸን ሳይሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply