“የጸጥታ የችግሩ መፍቻ መንገድ ከሕዝብ ጋር በተገቢው መንገድ መመካከር መኾኑን ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በውቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ባነሱት ሃሳብ ሁሉም ዜጋ ለሰላሙ መጠበቅ ኀላፊነት አለበት። በየመስሪያ ቤቱ ያሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ማኀበረሰቡን እያማረሩ እንደኾነ ጠቁመዋል። በሌላ በኩል ልዩነቶችን በሰከነ መንፈስ በመነጋገር እና በመወያያት መፍታት አለመቻል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply