የጽንፈኛ ቡድኑን ተግባር የማጋለጡ ሥራ ውጤት እያስገኘ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ እና የኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል አዲሱ መሀመድ ጽንፈኛው ቡድን የጥፋት አጀንዳውን ለማሳካት ሕዝቡን በተለያየ ሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሲያታልል እንደነበር አሰረድተዋል። አሁን ላይ ግን ሕዝቡ ለአማራ ሕዝብ የማይጠቅም ስበስብ መኾኑን ተገንዝቦ ጽንፈኝነትን ማውገዝ ጀምሯል ብለዋል፡፡ ይህም ጽንፈኛው ከሕዝቡ እንዲነጠል አድርጎታል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply