“የጽንፈኝነት አስተሳሰብን በማውገዝ በሰላማዊ መንገድ የሕዝብን ጥያቄዎች ለማስመለስ በጋራ መሥራት ይገባል” የሰሜን ወሎ ዞን

ወልድያ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ባለፉት ስምንት ወራት ጽንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን በዞኑ የፀጥታ ስጋት ፈጥሮ ነበር። ይሁን እንጂ የመከላከያ ሠራዊት፣ የዞኑ እና የክልሉ የፀጥታ መዋቅር በጥምረት በወሰዱት እርምጃ አንፃራዊ ሰላምን ማስፈን ተችሏል ብለዋል። የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ከዞን አስከ ቀበሌ ባሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply