የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የኾነው የጽዳት እና አረንጓዴ ልማት ሥራ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት የተጀመረው ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ “ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ በይፋ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህን ጨምሮ ሚኒስትሮች እንዲሁም ከንቲባዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እግዶች ተገኝተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply