“የጾታ ዕኩልነትን ለማረጋገጥ በሀሳብ የበላይነት ማመን ያስፈልጋል” የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ

ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ጾታን ሳይሆን ሀሳብን የሚመዝን በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ማኅበረሰብ መፍጠር እንደሚገባ የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች የክብር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ገለጹ። የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራቹ የክብር ዶክተር ዙምራ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት፤ የፆታ እኩልነት ያስፈልጋል ሲባል አንዱ አብሮ የሚነሳው ነገር የሥራ ክፍፍል ነው። አትዮጵያ ውስጥ የጾታ ልዩነት ለሥራ ክፍፍል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply