የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያና በሶማሊያ ጉዳይ ይነጋገራል። ከምክር ቤቱ የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው ሶማሊያ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/TiLfVRIRzxJPqGA4fLcrZtOxuEjF_SLth8Fik5OmX4FBZQKGukhiA-xfyb11qipW1QPihmtZYIIFAY8YnkJdu82dM4MQ7kRuKvirrgWrFGxnVcwhXz9KU6YerJzvbyeHGSu9NzNia8O2lJBSOQIAJLD6WnJFT9hX1tHgouU7IT_GSIkWQxG63wYbeAK9oRKTwYPrnZn5U_YFc_sQ4dgPb7_LqzMtTnUDPpWd1TZcXf8xLWUIdk8ujJNzveItAT0cm8YkpTPaR88ClY3WGBnN9sfJirG_Uv2kxSEsNa3ONJAMYOqvNcud2GDt3OiuzDy5fmLx4zjjR57lGjKP7nXpIw.jpg

የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያና በሶማሊያ ጉዳይ ይነጋገራል።

ከምክር ቤቱ የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው ሶማሊያ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት የተመድን ቻርተር ጥሷል በሚል ምክር ቤቱ ስብሰባ እንዲቀመጥ አመልክታ ነበር።

የወሩ የምክርቤቱ ሰብሳቢ ፈረንሳይ በጠራችው በዚህ ስብሰባ የተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ሀና ስርዌ ቴተ ቀርበው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ።

ኢትዮጵያ ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ እንዳይሰበሰብና ችግሩን በውይይት ለመፍታት ዝግጁ መሆኗን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በፃፈችው ደብዳቤ አሳውቃ ነበር።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply