የፀጥታ ቸግሩን ተቋቁመው የመስኖ ሥራቸውን እያከናወኑ መኾናቸውን የእነማይ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ።

ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ በተያዘው የምርት ዘመን ከ1 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ እየለማ መኾኑን አስታውቋል። አርሶ አደር ግፋ ቸሩ በምሥራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ የትመን ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። አርሶ አደሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በመስኖ ልማት ተግባር ተሰማርተው እንደቆዩ እና በዘርፉም ገቢያቸውን ማሻሻል እንደቻሉ አስረድተዋል። አርሶ አደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply