“የፀጥታ ኀይሉን በአመለካከት፣ በሥነ ልቦና እና በተግባር ለማብቃት የተጀመሩ ሥልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የከተማዋን ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስጠበቅ በየደረጃው የሚገኝ የፀጥታ መዋቅር የአቅም ግንባታ ሥልጠና እያካሄደ ነው። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ሰይድ ዓሊ የከተማውን ሰላም ለማስጠበቅ እና የፀጥታ ኀይሉን አቅም ለመገንባት በአመለካከት፣ በሥነ ልቦና እና በተግባር ልምምድ የተጀመሩ ሥልጠናዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አብራርተዋል። ኅብረተሰቡ የራሱን ሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply