“የፀጥታ ኃይሉ በቅንጅት የመሥራት አቅሙን በማጎልበት በድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም የበለጠ አሥተማማኝ ማድረግ ይጠበቅበታል” ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድፖስት ከምዕራብ ጎንደር ሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ የፀጥታ አካላት ጋር በወቅታዊ የቀጣናው ሰላም እና ፀጥታ ላይ ያተኮረ ውይይት በገንደውኃ ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ እና የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የአማራ ክልልን ከፅንፈኛው እና ዘራፊው ቡድን ነፃ ለማድረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply