“የፈረስ ባሕላዊ ስፖርት በትኩረት ተሠርቶበት አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ መኾን ይገባዋል” ፈረሰኛዋ ጥሩዓለም ትኩየ

ደብረታቦር: ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ዘንጃ በተባለ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው የተወለደች። የ23 ዓመት ታዳጊ ናት። በአባቷ ቤት ፈረስ እንደማይጠፋ የምትናገረው ጥሩዓለም ከልጅነቷ ጀምሮ ፈረስ እየጋለበች ነው ያደገችው። የፈረስ ጉግስን ከአባቷ እንደወረሰችው ትናገራለች። አባቷ ፈረስ እንድትጋልብ ሙሉ ፈቃድ ይሰጧታል። አባቷ ጉዞ ሲወጡ ፈረሳቸውን ሸልማ የመሸኘት ልምድ እንዳላትም ነግራናለች። እንደ ጥሩዓለም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply