በሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የእርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም ስምምነት ከተደረሰ ከሁለት ወር በኋላ የፈረንሳይ እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ መሆናቸው ተነገረ።
የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካትሪን ኮሎና በቀጣይ ሳምንት ከጀርመኗ አቻቸው አናሌና ባኤርቦክ ጋር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ ለአንድ የፈረንሳይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል። ሚኒስትሮቹ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Source: Link to the Post