የፈረንሳይ ወታደሮች ከማሊ እየለቀቁ ነው

የፈረንሳይ ወታደሮች በአፍሪካ ከማሊ ቲምቡክቱ ከተማ ዛሬ ማክሰኞ ለቀው ለመውጣት እየተዘጋጁ መሆናቸው ተነገረ፡፡ 

ውሳኔው ፈረንሳይ በግጭት ወደ ታመሰው የሰሃል አካባቢ ሽብርተኝነት ለመዋጋት በሚል፣ እስከ 5ሺ የሚደርስ ጦሯን በመላክ ጣልቃ የገባችው ከዛሬ ስምንት ዓመት በፊት ነበር፡፡ 

የዛሬው ውሳኔዋ አካባቢውን ለቃ የመውጣቷ ምልክት መሆኑ ተመልክቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply