የፈረንጆቹ 2020 ለኢትዮጵያውያን እንዴት አለፈ?

https://gdb.voanews.com/0908591A-AC7E-4362-A73B-4B37C9A78262_w800_h450.jpg

የፈረንጆቹ 2020 ዓ.ም. በዓለም ዙሪያ በብዙ ፈታኝ ሁነቶች የተሞላ ነበር። ሚሊዮኖችን ለሞት ከዳረገው ኮቪድ 19 ወረርሽኝ አንቶ፣ የዓለም ኢኮኖሚ ማሽቆልቆል፣ የማህበራዊ ግንኙነቶች መቋረጥና ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት የተከሰቱ ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እንዲሁም ግጭቶች ብዙዎችን የፈተኑ ነበሩ። ለመሆኑ የፈረንጆቹ 2020 ለኢትዮጵያኖች እንዴት አለፈ? በመጪው 2021 ምን ይጠበቃል?

Source: Link to the Post

Leave a Reply