የፉክክር በራፍ ሳይዘጋ አድሯል።

በአማራ ክልል በርብና በመገጭ ሰራባ ላይ የሚሠሩ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተት አሁንም በመገፋፋት አልተጠናቀቁም፡፡ የርብ መስኖ ልማት ግድብ ግንባታ በ2000 ዓ.ም ሲጀመር በአራት ዓመታት ለማጠናቀቅ ታስቦ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይቶ 2011 ዓ.ም ግንባታው ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል፡፡ ምንም እንኳን ግድቡ ቢጠናቀቅም በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት በግድቡ ላይ የሚሠሩ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply