You are currently viewing የፊታችን ረቡዕ አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ እንደሚካሔድ ተገለጸ። መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈ…

የፊታችን ረቡዕ አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ እንደሚካሔድ ተገለጸ። መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈ…

የፊታችን ረቡዕ አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ እንደሚካሔድ ተገለጸ። መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ እንደሚካሄድ ገለጸ። እንደ ኢኦተቤ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ዘገባ በአዲስ አበባ አቅራቢያና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ላይ በቅዱስ ሲኖዶስ አዳራሽ እንዲገኙ ጥሪውን አስተላልፏል። ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል እንደዘገበው “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply