የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡በዚህ መሰረትም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ37ኛ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/OYxzpUSdl9fBGv5ft9g03ZpV_1UtAR5DgrbDNHL-2qgjJnEEF7OYtdaXRA3MMMJgB6lYdD2LyCK9EZbRfMRlnWV6M-Dd0fWZZ6Ovsgu-F3TEev8jxqK_7HBtETdkmsLOt78GVgyBKatMx5gj9d7qqanKyh7BMKAtP97Kh6z08O5rOZVbVlxnhvpXhH_8Qav03hvJE-czRjme_Sg0DNM5J31upUBSZ8SHpQR-G-pLqi0Z44bsI2ljByjMqe-eK6iALhn587iUa81Qx9UyTNJCTFPGR9JhR67zFyrvd2bXE2HvYc4tvU-lk8LpQv2bQJ0S1iDTIii8iJOTwPJ6ZWbMeA.jpg

የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡

በዚህ መሰረትም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ37ኛ የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ
መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply