የፊታችን እሁድ የበቃ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በዚህ ዕለት ታዳሚዎቹ በአንድ ላይ ሆነው የበቃን ንቅናቄን ለአለም እንደሚያሳዩ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። _____________________ ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply