“የ”ፊቼ ጫምበላላ” በዓል በአብሮነት፣ በሰላም እና በመረዳዳት እሴት የሚከበር በዓል ነው” የሲዳማ ክልል

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ የዘመን መለወጫ የኾነው “ፊቼ ጫምባላላ” በዓል በሀዋሳ ከተማ የፍቅር ሀይቅ ዳርቻ በሚገኘው ‘ሶሬሳ ጉዱማሌ’ እየተከበረ ነው። የ”ፊቼ ጫምበላላ” በዓል አብሮነትን፣ ሰላምን እና መረዳዳትን በሚያጠናክሩ ክንውኖች ታጅቦ ነው እየተከበረ የሚገኘው። በዓሉ የሲዳማ ባሕላዊ ጭፈራ በኾነው ‘ቄጣላ’ ጨዋታ እና በተለያዩ ባሕላዊ ክዋኔዎች ታጅቦ እየተከበረ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በበዓሉ ላይ የፌዴራል እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply