የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሴት አሠልጣኝ ሳሪና ዊግማን እና ተጫዋች ደግሞ ሉሲ ብሮንዝ ተመረጡ

የሆላንድ  ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ የሆኑት ሳሪና ዊግማን በሴቶች ዘርፍ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ አሠልጣኝ ተብለው ሲመረጡ በተጫዋቾች ደግሞ እንግሊዛዊቷ ሉሲ ብሮንዝ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግርኳስ ተጫዋች ተብላ ተመርጣለች።

የ2019 የአውሮፓ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግርኳስ ተጫዋች በመባል ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጠችው ሉሲ ብሮንዝ ዘንድሮም የፊፋ የዓመቱ ምርጥ በመባል የተመረጠች ተጫዋች ሆናለች በዚህ ዘርፍም  የመጀመሪያዋ እንግሊዛዊት  እንስት ተጫዋች በመሆን ተመርጣለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply